• +251462204629
  • sfinancebureau@gmail.com
  • Hawassa , Ethiopia

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ በመንግስት ፋይ/አስተዳደር ዘርፍ  በቻናል አንድ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ስር በከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔትና ስራ ፈጠራ ፕሮግራም በኮንትራት ለመቅጠር በወጣዉ ማስታወቂያ መሠረት የተወዳደራችሁ ተመልምለዉ የስም ዝርዝር በከዚህ በታች የተገለጻችሁ በቀን 05/09/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ስዓት ላይ በፋይናንስ ቢሮ ሚልኒየም አደራሽ ለፈተና እንድትቀርቡ፡፡ የስም ዝርዝር ከላይ ያለዉን ሊንክ በመጫን ዳዉንሎድ ያድርጉ…..

የቅጥር ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የዉስጥ ኦድት ዳይሬክቶሬት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ብቁ የሆኑ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ዝርዝር መረጃዉን ከላይ ያለዉን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ::

ለኮንትራት ሠራተኞች ቅጥር የወጣ የዉጭ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በቻናል 1  ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት በከተሞች ልማት ሴፍትነትና ሥራ ፈጠራ (UPSNJP) ፕሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤቶች አለም ባንክ ፕሮግራሞች ፋይናንስ አስተዳደር ላይ የተሻለ ልምድና ዕዉቀት ያላቸዉን ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡:

በድጋም የወጣ የኮንትራት ሠራተኞች የቅጥር ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በቻናል 1 ፕሮግራም የIT Expert ቅጥር እንዲፈጸም ባለዉ ክፍት መደብ ብቁ የሆኑ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡: