የቅጥር ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የዉስጥ ኦድት ዳይሬክቶሬት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ብቁ የሆኑ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ዝርዝር መረጃዉን ከላይ ያለዉን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ::
ለኮንትራት ሠራተኞች ቅጥር የወጣ የዉጭ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በቻናል 1 ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት በከተሞች ልማት ሴፍትነትና ሥራ ፈጠራ (UPSNJP) ፕሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤቶች አለም ባንክ ፕሮግራሞች ፋይናንስ አስተዳደር ላይ የተሻለ ልምድና ዕዉቀት ያላቸዉን ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡:
በድጋም የወጣ የኮንትራት ሠራተኞች የቅጥር ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በቻናል 1 ፕሮግራም የIT Expert ቅጥር እንዲፈጸም ባለዉ ክፍት መደብ ብቁ የሆኑ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡:
ካገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የብር 6.5 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኘ
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ከክልሉ አምስት ተቋማት ከአገልግሎት ወጪ ተከማችተው የነበሩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተሸጧል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከተካሄደው ከዚህ ሽያጭ ብር 6,552,022.82 ገቢ መገኘቱን አቶ አለማየሁ ሀንዳሞ በቢሮው የጋራ ግዥና ንብረት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገልፀዋል፡፡አቶ ዓለማየሁ አክለውም ከክልል አምስት ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ሦስት የክልል ተቋማት በቀረበው መረጃ ላይ ተመሥርቶ 98 ማሽነሪዎችንና […]
በክልሉ 246 በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት 746 ፕሮጀክቶችን ይዘው በመስራት ላይ መሆናቸው ተገለጸ
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት በአሁኑ ወቅት 246 የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት 746 ፕሮጀክቶችን ይዘው በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን በቢሮው የፊስካል ፖሊሲና ሲቪክ ትብብር ዘርፍ አስታወቀ፡፡ድርጅቶችና ማኅበራቱ ለዚህ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ 17.89 ቢሊዮን ብር የመደቡ ሲሆን 73.9 ሚሊዮን ሰዎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ (የሰዎች ቁጥር ከፍ ያለው አንድ ሰው በአንድ በላይ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ስለሚሆኑ ነው)፡፡የፕሮጀክቶች ስርጭት በክፍላተ ኢኮኖሚ ሲታይ ጤና 24.78%፣ የተቀናጀ ልማት […]
የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ሴክተሩ የተጣለበትን ሀብት የማስተዳደር ኃላፊነት በብቃት መወጣት እንዲችል የድርሻውን እያከናወነ ይገኛል
በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት የሴክተሩን ተልዕኮ ለማሳካት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት የIBEX ዳታቤዝ ችግር ያለባቸውን በዘላቂነት ለመፍታት ዳታቤዛቸው የማስተካከል የውስጥ ኔትወርክ ያላቸውን ወደ ረዳኔት መሠረተ ልማት ሥርዓት የማስገባት ሥራ ተሠርቶ በ2011 በጀት ዓመት ከነበረው 115 የወረዳኔት ተጠቃሚዎች ላይ ተጨማሪ 35 ዞኖችና ወረዳዎች በማስገባት በድምሩ 150 መ/ቤቶች /Online/ እንዲሰሩ ተደርጓል፡፡ ይህም በዳታቤዝ ላይ የሚደርሱ መበላሸትና መረጃ […]
ካገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የብር 6.5 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኘ
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ከክልሉ አምስት ተቋማት ከአገልግሎት ወጪ ተከማችተው የነበሩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተሸጧል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከተካሄደው ከዚህ ሽያጭ ብር 6,552,022.82 ገቢ መገኘቱን አቶ አለማየሁ ሀንዳሞ በቢሮው የጋራ ግዥና ንብረት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገልፀዋል፡፡አቶ ዓለማየሁ አክለውም ከክልል አምስት ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ሦስት የክልል ተቋማት በቀረበው መረጃ ላይ ተመሥርቶ 98 ማሽነሪዎችንና […]
በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -4 እና በUIIDP ለተካተቱ አዳዲስ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
በዕለቱ የተሰጠው ስልጠና በክልሉ ፋይናነስ ቢሮ በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም-4፣ በ UIIDP ማስተባሪያ ዳይሬክቶሬት ከቢሮው ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽና ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባር የተዘጋጀ ነው፡፡“በሁለት ዙር የተሰጠው ስልጠና ዓላማው ምንድን ነው?’ ብለን የጠየቅናቸው የስልጠናው አስተባባሪና የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በላቸው ከበደ፡- “ስልጠናው የተዘጋጀበት ዋነኛ ዓላማ ወደ ልማታዊ ሴፍቲኔት እና UIIDP የተካተቱ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር ባለሙያዎችን የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓቱ ምን እንደሚመስል ማስተዋወቅና ስለ […]
ደረሰኞችና ልዩ ልዩ ሕትመቶች በበቂ ሁኔታ መታተማቸው ተገለፀ
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችና ሌሎች ተዛማጅ ሕትመቶች በበቂ ሁኔታ መታተማቸውን በፋይናንስ ቢሮ የጋራ ግዥና ንብረት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት ገለጸ፡፡ አቶ ዓለማየሁ ሀንዳሞ በቢሮ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ለቢሮው ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ባለሙያ እንዳብራሩት በአሁኑ ወቅት ከቀበሌ እስከ ክልል ባሉ መንግስታዊ መስሪያ ቤቶች በቂ የሕትመት ሥርጭት መኖሩን ያረጋገጡ ሲሆን ሕትመትን በወቅቱ በማንሳት ስልጤ፣ ወላይታ እና ጋሞ ዞኖች ግንባር ቀድም ተጠቃሽ ናቸው […]