• +251462204629
  • Hawassa , Ethiopia

ካገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የብር 6.5 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኘ

በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ከክልሉ አምስት ተቋማት ከአገልግሎት ወጪ ተከማችተው የነበሩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተሸጧል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከተካሄደው ከዚህ ሽያጭ ብር 6,552,022.82 ገቢ መገኘቱን አቶ አለማየሁ ሀንዳሞ በቢሮው የጋራ ግዥና ንብረት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገልፀዋል፡፡አቶ ዓለማየሁ አክለውም ከክልል አምስት ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ሦስት የክልል ተቋማት በቀረበው መረጃ ላይ ተመሥርቶ 98 ማሽነሪዎችንና […]