ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በ7 ቀን ብቻ ከ153 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፤
ይህ የተገለፀው የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተፈሪ አባተ ድጋፍ አሰባሰቡን በተመለከተ በፅሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡ አቶ ተፈሪ አባተ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ይህንን አንድ ምዕራፍ የተሻገረ የህዝባችንን ድጋፍ በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ የጠራነው እጅግ በጣም ባጠረ ቀን ውስጥ ህዝባችን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ያደረገውን ድጋፍ እውቅና ለመስጠት ነው፤ […]