• +251462204629
  • Hawassa , Ethiopia

ለኮንትራት ሠራተኞች ቅጥር የወጣ የዉጭ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በቻናል 1  ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት በከተሞች ልማት ሴፍትነትና ሥራ ፈጠራ (UPSNJP) ፕሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤቶች አለም ባንክ ፕሮግራሞች ፋይናንስ አስተዳደር ላይ የተሻለ ልምድና ዕዉቀት ያላቸዉን ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡:

በድጋም የወጣ የኮንትራት ሠራተኞች የቅጥር ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በቻናል 1 ፕሮግራም የIT Expert ቅጥር እንዲፈጸም ባለዉ ክፍት መደብ ብቁ የሆኑ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡:

ካገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የብር 6.5 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኘ

በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ከክልሉ አምስት ተቋማት ከአገልግሎት ወጪ ተከማችተው የነበሩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተሸጧል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከተካሄደው ከዚህ ሽያጭ ብር 6,552,022.82 ገቢ መገኘቱን አቶ አለማየሁ ሀንዳሞ በቢሮው የጋራ ግዥና ንብረት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገልፀዋል፡፡አቶ ዓለማየሁ አክለውም ከክልል አምስት ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ሦስት የክልል ተቋማት በቀረበው መረጃ ላይ ተመሥርቶ 98 ማሽነሪዎችንና […]