በክልሉ 246 በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት 746 ፕሮጀክቶችን ይዘው በመስራት ላይ መሆናቸው ተገለጸ
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት በአሁኑ ወቅት 246 የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት 746 ፕሮጀክቶችን ይዘው በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን በቢሮው የፊስካል ፖሊሲና ሲቪክ ትብብር ዘርፍ አስታወቀ፡፡ድርጅቶችና ማኅበራቱ ለዚህ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ 17.89 ቢሊዮን ብር የመደቡ ሲሆን 73.9 ሚሊዮን ሰዎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ (የሰዎች ቁጥር ከፍ ያለው አንድ ሰው በአንድ በላይ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ስለሚሆኑ ነው)፡፡የፕሮጀክቶች ስርጭት በክፍላተ ኢኮኖሚ ሲታይ ጤና 24.78%፣ የተቀናጀ ልማት […]