የባለሥልጣኑ ኃላፊ አጭር መልዕክት
የልማታዊ መንግስት አንድን ደሃ ሀገር በፍጥነት ወደበሇፀገ አገር የመቀየር ብቃት እንዳሇው ከነ ክፍተቱም ቢሆን በተግባር ያረጋገጠ ነው፡፡ በደሃ ሀገሮች በኢኮኖሚው በተመረጠ ሁኔታ ጣልቃ በመግባት ልማትን ሇማፋጠንና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ የመንግስት ድርሻ ከፍተኛ እንዲሆን ከሚያስገድዱ በርካታ ምክንቶች አንዱ ገበያውና የግል ባሇሃብቱ የማይሸፍኗቸው ለልማትና ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማነቆ የሚሆኑ በርካታ የገበያ ጉድሇቶች መኖራቸው ነው፡፡
በዓለም ገበያ ለመወዳደር ዕውቀት፣ ክህሎትና ልማታዊ አስተሳሰብ ያለው ሰፊ አምራች ዜጋን መፍጠር፤ በዋጋና በጥራት ተወዳዳሪ የሆነ መሰረተ ልማት መዘርጋት፤ የምርት ስራዎችን ለመምራት ብቃትና ተነሳሽነት ያለው ባለሃብትና ሙያተኛ ያስፈልጋል፡፡ በአጭሩ ሁለቱን ማነቆዎች በተሟላ መልኩ ያስወገዱ መንግስታት ፈጣንና ከሞላ ጎደል ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዕድገት ሲያረጋግጡና ሃገራቸውን ከድህነት አላቀው ከበሇፀጉት አገሮች ጎራ ጋር ሲቀላቀለ ይታያለ፡፡
በተቃራኒው ብልሹ አሰራር በተንሰራፋበት፤ ውጤታማ አሰራር ስርዓት ባልተዘረጋበትና በተደራጀና አሳታፊ በሆነ መንገድ ፀረ ብልሹ አሰራር ትግለ ባልተመራበት ለነዚሁ ተልዕኮዎች የሚመደቡ ሃብቶች በተለያየ መንገድ ሲባክኑ ስለሚስተዋል ልማታዊ መንግስታት ለትች ሲጋለጡ ይታያል፡፡ ይበልጥ ችግሩን የከፋ የሚያደርገው ደግሞ በአብዛኛው የሚፈፀም የገበያን ክፍተት ይሞላለ ተብለው በተቋቋሙት መንግስት ልማት ድርጅቶች መሆኑ ነው፡፡
በሀገራችንም የመንግስት ልማት ድርጅቶች በሀገር ደረጃም ሆነ በክልል መንግስት ፈጣን፣ መሠረተ ሰፊ ቀጣይና ፍትሃዊ የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ድህነትን በሂደት ለማስወገድ መጠነ ሰፊ የኢኮኖሚ እድገትና የማህበራዊ ልማት እቅድ አዘጋጁቶ በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኝ እያበረከተ ካለው አስተዋፅኦ የማይተካ ሚና እንዳላቸው መገንዘብ ይቻላል።
በዚሁ ሂደት በሀገራችን ብሎም በክልላችን በየዘርፉ ያለትን ሀገራዊና ክሌሊዊ የገበያ ክፍተቶችን በመሙላት፣ በኪራይ ሰብሳቢነት አመሊከከትና ተግባር የሚገለጹ ችግሮችን መቅረፍ ባይቻልም እንቅፋት ወደማይሆኑበት ደረጃ በመቀነስ እና የየዘርፉን ዕድገት በማፋጠን እንዱሁም የስራ ዕድሌ በመፍጠር ረገድ ከነክፍተቱም ቢሆን ሇሀገሪቷም ሆነ ለክልላችን ሌማት ግብ ስኬት የጎሊ አስተዋጾ እያበረከቱ መሆናቸው ግሌፅ ነው፡፡
የክሌሊችን መንግስትም የሌማት ድርጅቶችን ለማጠናከር ካሇው ፍሊጎት በዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ሇመሙሊት የተሇያዩ እርምጃዎችን እየወሰዯ ይገኛሌ፡፡ ከዚህም ውስጥ አንደ የአስፈጻሚ አካሊትን ሥሌጣንና ተግባር እንዯገና ለመወሰን ባወጣው አዋጅ ቁጥር 178/2011 ዓ.ም የመንግስት ሌማት ድርጅቶችን ተቆጣጣሪ ባለስሌጣን አቋቁሟል፡፡
ይህንኑ ተከትል የባሇስሌጣኑን ተግባርና ሃሊፊነት ሇመወሰን በወጣው መቋቋሚያ ደንብ ባለስሌጣኑ የመንግሥት የሌማት ድርጅቶች ውጤታማ፣ ተወዲዲሪና አትራፊ እንዱሆኑ ዘመናዊ የኮርፖሬት አስተዲዯርና የኮርፖሬት ፋይናንስ ሥርዓት ዝርጋታ፣ አመራርና አስተዲዯር ክትትሌ፣ በመንግሥት የሌማት ድርጅቶችና አክሲዮን ማህበራት ውስጥ መንግሥት ያሇውን የባለቤትነት መብት ማስጠበቅ፣ በመንግሥት ሌማት ፖሉሲ እና በመንግሥት የሌማት ድርጅቶች ስምሪት መካከሌ የሚኖረውን ቅንጅት ማሳሇጥ እንዱሁም የመንግሥት የሌማት ድርጅቶች አስተዲደር የመንግሥት የባለቤትነት፣ የተቆጣጣሪ እና የፖሉሲ አውጪውን አካሊት ኃሊፊነትና ሚና በለየ መሌኩ መተግበሩን ማረጋገጥ ሊይ ያተኮሩ ዋና ዋና ዓሊማዎችን እንዱያስፈጽም ኃሊፊነት ተሰጥቶታሌ፡፡ ላልች ዝርዝር ተግባራትና ኃሊፊነቶችም በመቋቋሚያ ደንቡ ተገሌፀዋሌ፡፡
ባለስልጣኑ እነዚህን ዓሊማዎች እና ኃሊፊነቶች ማሳካትም የመንግሥት የሌማት ድርጅቶች ከዚህ ቀዯም ከነበረው በተሻሇ መሌኩ ትርፋማነት ሊይ አተኩረው እንዱሰሩ በማስቻሌ በክሌለ ውስጥ እና በሀገር አቀፍ ገበያ ተወዲዲሪ ማድረግ እና የሀገርን ኢኮኖሚ መደገፍ እንዱችለ ማብቃት ይጠበቅበታሌ፡፡ ይህንን ትሌቅ ክሌሊዊ ተሌዕኮ ከዲር ሇማድረስ የክሌለ መንግስት፣ ቢሮው፣ ቦርድ፣ የተጠሪ የሌማት ድርጅቶች አመራሮችና ፈጻሚዎች እና የዯንበኛና የባሇድርሻ አካሊት የተቀናጀ ድጋፍ ወሳኝ ብቻ ሳይሆን መተኪያ ያላለው በመሆኑ ባሇስሌጣኑ በሁለት እግሩ ቆሞ መሄድ እንዱችሌ የእናንተ በቂ ትኩረትና ድጋፍ እንዲይሇየን ጥሪዬን አቀርባለሁ፡