• +251462204629
  • Hawassa , Ethiopia

ማስታወቂያና ጨረታ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የኢኮቴ ዳይሬክቶሬት ለጎፋ ዞን እና ለከፋ ዞን በIPF Expret II ባለዉ ክፍት የሥራ መደብ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳዲሮ በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት የፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡፡


በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የኢኮቴ ዳይሬክቶሬት ለጎፋ ዞን እና ለከፋ ዞን በIPF Expret II ባለዉ ክፍት የሥራ መደብ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳዲሮ በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት የፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የምፈልግ ዝርዝር መስፈርቱን ዳዎንሎድ በማድረግ ማየት ይቻላል፡:


ለመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዘርፍ የወጣ ማስታወቂያ

ዝርዝሩ መረጃዉን ከሚከተለዉ ሊንክ አዉርደዉ ይመልከቱ…..


ለኮንትራት ሠራተኞች ዝዉዉር የወጣ የዉስጥ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ፋይናንስንግ(IPF) ፕሮግራም በቻናል አንድ ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ዳይረክቶሬት ስር በመሰረታዊ አገልግሎት ማሻሻያ/PBS/ ፕሮገራም በኮንትራት ተቀጥሮ በዞን ፋይናንስ መምሪያ ከሚገኙ PBS/IPF ባለሙያዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ ባለሙያዎች በዉስጥ ዝዉዉር ማስታወቂያ መወዳደር የሚትችሉ እንገልጻለን ዝርዝር መስፈርቱን ከሚከተለዉ ሊንክ ዳዉንሎድ አድርገዉ ይመልከቱ፡፡


.

ለኮንትራት ሠራተኞች ቅጥር የወጣ የዉጭ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ዘርፍ በቻናል አንድ ፕሮገራሞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ሥር በከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔትና ስራ ፈጠራ (UPSNJP) ፕሮገራም በአለም ባንክ ፕሮገራሞች/ፕሮጀክት ፋይናንስ አስተዳደር ላይ የተሻለ ልምድ፤ ክህሎትና ዕዉቅና ካላቸዉ አንድ የፕሮገራሙ የፋይናንስ አስተዳደር አስተባበሪ(Financial Management Specialist/Coordinator) የተቀመጡ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ቅጥር የሚፈጸም ይሆናል ፡፡ ዝርዝሩን ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ዳዉንሎድ ያድርጉ………